የግል መግቢያ ያለው የቤዝመንት አፓርታማ Basement apartment for rent

የ
Housing

የግል መግቢያ ያለው የቤዝመንት አፓርታማ Basement apartment for rent

Alexandria, Virginia, United States

የግል መግቢያ ያለው የቤዝመንት አፓርታማ። በDumfries ሰላማዊ ማህበረሰብ ውስጥ ይገኛል፣ ወደ I-95፣ ቅርብ መንገዶች አሉ። ለግብይት ማዕከላት፣ ለምግብ ቤቶች፣ ለፓርኮች ቅርብ ነው። 1 የመኝታ ክፍል ሙሉ የመታጠቢያ ክፍል ማድ ቤት ሳሎን የግል ማጠቢያ/ማድረቂያ (washer & dryer) ነጻ Wi-Fi ይገኛል የአገልግሎት ክፍያዎች (utilities) ተካፋይ ማጨስ አይፈቀድም በቤቱ ፊት 1 የተመደበ የፓርኪንግ ቦታ ተጨማሪ የመንገድ ዳር ፓርኪንግ ይገኛል This private-access basement apartment offers a comfortable and spacious layout perfect for a professional, responsible tenant. Located in a peaceful Dumfries neighborhood, unit includes everything needed for convenient living. Easy access toI-95, Route 1. Close to shopping centers, restaurants and parks. 1 bedroom, full bathroom, laundry unit, and one parking space in front and plenty street parking